EP#15 ሰርግ አስፈፃሚ እያላቸው ሙሽሮች ለምን ያረፍዳሉ?

Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:

በዚህ የትዕይንት ክፍል ላይ ሀበሾች  ለምን እናረፍዳለን። እና ከጋብቻ በፊት በንብረት ዙሪያ መፈራርም አለብን ወይ እና የሥርዓተ-ፆታ ሚና ላይ ተወያይተናል