EP#35 ቁማር ሱስ ሚሆነው መቼ ነው?
Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:
On this episode, we spoke about how gambling and sports betting can influence people's lives and society in general. There are many betting companies in Ethiopia, and as a result, many young people are pulled into betting, which may have an impact on their lives. We'd like to know your thoughts on betting in general. Please leave a comment. በዚህ ክፍል ቁማር እና የስፖርት ውርርድ በሰዎች ህይወት እና በአጠቃላይ ማህበረሰብ ላይ እንዴት ተጽእኖ እንደሚፈጥር ተነጋግረናል። ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የውርርድ ኩባንያዎች አሉ በዚህም ምክንያት ብዙ ወጣቶች ወደ ውርርድ ይሳባሉ ይህም በሕይወታቸው ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል። በአጠቃላይ ውርርድ ላይ ያለዎትን ሃሳብ ማወቅ እንፈልጋለን። እባክዎ አስተያየት ይስጡ።