EP#50 የስራ ማስኬጅያ ጉቦ ነው?

Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:

On today's episode, Brook went on a blind date on  @Adabary Entertainment , and we asked him about his experience with his contentious salary statement. We've also included a topic about thieves based on a recent TikTok video. We also addressed one of the previous videos' remarks on motivational speakers, which was mentioned in episode 48 with  @Muaz Jemal-ሙአዝ ጀማል . We hope you enjoy today's podcast, and as always, please leave your feedback.   በዛሬው ክፍል ብሩክን ስለ አጨቃጫቂው የደመወዝ አስተያየቱ ሃሳቡን እንዲያጋራን ጠይቀነዋል። በቅርቡ በቲክ ቶክ ቪዲዮ ላይ ባየነው የተመሰረተ ስለሌቦች ርዕስም አካትተናል። እንዲሁም ከዚህ ቀደም ከነበሩት ቪዲዮዎች ስለ አነቃቂ ተናጋሪዎች ከተሰጡት አስተያየቶች መካከል ለአንዱ ምላሽ ለመስጠት ሞክረናል። በዛሬው ፖድካስት እንደምትዝናኑ ተስፋ እናደርጋለን፣ እና እንደ ሁልጊዜው፣ አስተያየታችሁን አጋሩን።