EP#53 ደስታ እና የምጣኔ ሀብት እድገት | ከ ሚካኤል ቶማስ ጋር የተደረገ ቆይታ
Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:
On this episode, Mikael Thomas, an economic graduate who recently went to study his master's degree in Turkey, was featured. He related his experience in Turkey, and we talked about happiness and economic growth; how humans are not as happy as they should be in comparison to previous generations. So Mikael outlined five major reasons he believes contribute to human unhappiness. በዚህ ዝግጅት የምጣኔ ሀብት ምሩቅ የሆነውን ሚካኤል ቶማስን ይዘን ቀርበናል። በቅርቡ የማስተርስ ዲግሪውን ሊማር ወደ ቱርክ አቅንቶ በቱርክ ያለውን ልምድ አጋርቶናል። ስለ ደስታ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ተወያይተናል; ሰዎች ካለፉት ትውልዶች ጋር ሲነፃፀሩ ደስተኛ አይደሉም ይላል ሚካኤል። ስለዚህ ሚካኤል ለሰው ልጅ ደስታ ማጣት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ብሎ የሚያምንባቸውን አምስት ዋና ዋና ምክንያቶች ዘርዝሯል።