EP#55 ከ ዳያና ዮሃንስ ጋር የተደረገ ቆይታ
Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:
On this episode, we brought a very intelligent businesswoman Diana Yohanness, she has more than four businesses that she operates with her husband and on today's podcast, we chose to focus on her restaurant business, as she started sharing her experience with opening it on TikTok we thought she could give us more detailed information and her experience for you guys if you ever want to be in the service industry this episode is for you. As always, we hope you enjoy the episode and share your opinions in the comments section. በዚህ ዝግጅት ላይ በጣም አስተዋይ እና የ ብዙ ቢዝነስ ባለቤት የሆነችውን ዲያና ዮሃንስን ይዘን መተናል። ከባለቤቷ ጋር የምትሰራባቸው ከአራት በላይ የንግድ ስራዎች ያሏት ሲሆን በዛሬው ፖድካስት በሬስቶራንት ስራዋ ላይ ትኩረት ማድረግን መርጠናል. በቲክቶክ ላይ ልምዷን ማካፈል የጀመረች ቢሆንም የበለጠ ዝርዝር መረጃ ልትሰጠን ትችላለች ብለን አሰብን። በአገልግሎት ኢንደስትሪ ውስጥ መሆን ከፈለጋችሁ ይህ ክፍል ለእናንተ ነው። እንደሁልጊዜው ሃሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን። ዳያናን ለማግኘት 👇👇👇 Instagram: @shai_buna Visit/follow Selah Botanica Cafe / ሰላህ ካፌን እዚህ ያግኙ 👇 Instagram: @selahbotanicalcafe