EP#57 ከኢትዮጲያ ሳይወጡ ውጪ እንዴት መስራት ይቻላል | ሚኪያስ ጥላሁን
Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:
በዛሬው ዝግጅት እንግዳችን ሚኪያስ ጥላሁን የፍሪላንስ ልምዱን ያካፍለናል። ስለ ፍሪላንስ ምንነት፣የእኛን የክህሎት ስብስቦች በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን እንዴት ማሻሻል እንደምንችል፣online ላይ በመስራት ምን ያህል ገንዘብ እንደምናገኝ እና ሌሎች በርካታ ርዕሶችን ተነጋናግረናል። ስንቀርጽ የወደደነውን ያህል እንደወደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን። On today's episode, our guest Mikias Tilahun will share his freelance experience with us. We've spoken about what freelancing is, how we can improve our skill sets to be more competitive globally, how much money we can make working online, and many other topics. We hope you love it as much as we enjoyed producing it. Follow the Guest here 👇👇👇 Mikias Tilahun: https://twitter.com/Mike_T_Abebe