Ep#63 ከማያውቋቸው 100 ሰዎች ጋር መገናኘት | ሀና ክብረት
Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:
ከማያውቋቸው 100 ሰዎች ጋር መገናኘት ከባድ ስራ ነው። የዛሬዋ እንግዳ በዛ ላይ ተሰማርታለች። እስከ አሁን 22 የማታውቋቸውን ሰዎች አግኝታለች። በቆይታችን ይደሰቱ! Making arrangements to meet 100 strangers is a difficult endeavor. Today's guest is already engaged in that. 22 strangers are already familiar with her. Enjoy our wonderful talk!