EP#65 "ሩጫ ውፍረትን አይቀንስም!" | ሶፎኒያስ ነብዩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:

ሶፎንያስ የአካል ብቃት አድናቂ፣ አካል ገንቢ እና የግል አሰልጣኝ ነው። በዚህ የጉጉት ፖድካስት ክፍል በአመጋገብ እና የምግብ ይዘት፣ክብደት ማንሳት እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በተመለከተ ስላለው የግል ልምዱ ነፃ ውይይት አድርገናል።   Sofonias is a fitness enthusiast, bodybuilder and personal trainer. On this episode of Gugut podcast, we had a free discussion about his personal experience in diet & nutrition, weight lifting, and major misconceptions about exercising.    ሶፎኒያስን እዚህ ያግኙ 👇👇👇 Instagram: https://www.instagram.com/sofonias_nebiyu