EP#78 ከንጉሡ ጋር የተደረገ ቆይታ

Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:

የዚህ ሳምንት እንግዳችን ንጉሱ ሰለሞን እራሱን ፎቶግራፊ ያስተማረ አንሺ እና የኤሌክትሪክ መሀንዲስ ነው። በካሜራዎች እና ፎቶግራፍ ላይ ያለው ፍላጎት የፎቶግራፊ ዳይሬክተር ኤሚ ሽልማት አስገኝቷል። ንጉሱ እና የስራ አጋሩ ሀድራ ስለ ቦይንግ 737 አውሮፕላን አደጋ የEmmy ሽልማት አሸናፊ ዘጋቢ ፊልም ለABC News ሰርተዋል። የኤሚ ሽልማት አሸናፊ ከመሆኑ በተጨማሪ የሶፍትዌር እና ሃርድዌር መሐንዲስ ነው። የኢትዮጵያ አማተር ራዲዮ ማኅበር መሥራቾችና አባል ነው።   This week's guest is Nigussu Solomon, a self-taught photographer, and an electrical engineer. His interests in cameras and photography led to an Emmy Award for director of photography. Nigussu and his partner Hadra produced an ABC documentary about the Boeing 737 plane crash.   In addition to being an Emmy Award-winning DoP, he is a software and hardware engineer. He is also one of the founders and a member of the Amateur Radio Society of Ethiopia.