EP#83 "ከመይ ሓዲርኩም!"

Gugut Podcast - A podcast by Gugut

Categories:

Rediet is an Ethiopian diaspora from Canada currently visiting Addis Ababa. You might know her from her highly energetic TikTok videos. On this week's episodes Rediet talked about racism, immigrant's mental health and slavery. ረድኤት በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ የሚትገኝ ከካናዳ የመጣች ኢትዮጵያዊት ዲያስፖራ ናት። በጣም ደማቅ ከሆነው የቲክ ቶክ ቪዲዮዎች ልታውቋት ትችላላችው። በዚህ ሳምንት ክፍል ረድኤት ስለ ዘረኝነት፣ ስለ ስደተኞች የአእምሮ ጤንነት እና ባርነት ተናግራለች።