ፍልስጤም

Out Loud Reflections - A podcast by Hindia Mohammed

Categories:

ዛሬ ስለ ፍልስጤም እና ፍልስጤማውያን ማውራት እና ማሳወቅ ነው የፈለኩት:: አላህ ይሁነን አላህ ይሁናቸው:: ፍልስጤም እየተጨቆነች ነው:: አላህ ነፃ ያውጣት:: አሚን::